የወንዶች ግርዛት
በማይጨው ክሊኒክ በዘመናዊ መሣሪያዎች የታገዘ፣ ንጽህናው የተጠበቀ እና አስተማማኝ የወንዶች የግርዛት አገልግሎት እንሰጣለን።
ለሕፃናት፣ ለታዳጊዎች እና ለአዋቂዎች
“ደህንነቱ የተጠበቀ እና ዘመናዊ የግርዛት አገልግሎት ለሁሉም የዕድሜ ክልሎች”
የምንሰጣቸው አገልግሎቶች
-
በሁሉም የዕድሜ ክልል ለሚገኙ ወንዶች የግርዛት አገልግሎት -
ንጽህናው የተጠበቀ አሰራር -
ከግርዛት በኋላ የሚደረግ ክትትል -
ያለህመም የሚሰራ ቀላል ቀዶ ጥገና -
የምክር አገልግሎት -
የተበላሸ ግርዛት ካለ እኛ ጋር ይስተካከላል

