ጠቅላላ ሕክምና
ማይጨው ክሊኒክ ሰፊ ልምድ ባላቸው የህክምና ባለሙያዎች አጠቃላይ የሕክምና ምርመራ እና ክትትል አገልግሎት ይሰጣል። ለታካሚዎቻችን ጥራት ያለው እና የህክምና ስነምባርን የተከተለ የህክምና አገልግሎት እንሰጣለን።
ቀጠሮ ይያዙ
የምንሰጣቸው አገልግሎቶች
-
አጠቃላይ የጤና ምርመራ -
የተላላፊ እና ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎች ህክምና -
የደም ግፊት እና የስኳር በሽታ ክትትል -
የአዋቂዎች እና የሕፃናት ሕክምና -
የአስቸኳይ ጊዜ ሕክምና

