ከ 1962 ዓ.ም ጀምሮ ለህሙማን ፈውስ እንሰራለን!

እንኳን ወደ ማይጨው ክሊኒክ በደህና መጡ

ማይጨው ክሊኒክ በ1962 ዓ.ም በኢትዮጵያ ቀደምት እና ታዋቂ ሐኪሞች ተመስርቶ የተከፈተ የመጀመሪያ የግል ክሊኒክ ነው።

ቀጠሮ ይያዙ

ማይጨው ክሊኒክ

ደረጃውን እና ጥራቱን የጠበቀ የህክምና አገልግሎት እንሰጣለን 

የወንዶች ግርዛት

በማይጨው ክሊኒክ በዘመናዊ መሣሪያዎች የታገዘ፣ ንጽህናው የተጠበቀ እና አስተማማኝ የግርዛት አገልግሎት በባለሙያዎች እንሰጣለን።


ተጨማሪ ይመልከቱ

ጠቅላላ የሕክምና አገልግሎት

የተሟላ የሕክምና ምርመራና አገልግሎት ለህፃናት፣ ለወጣቶች እና ለአዋቂዎች በባለሙያ ዶክተሮች እንሰጣለን።


ተጨማሪ ይመልከቱ

የላብራቶሪ ምርመራ

በማይጨው ክሊኒክ በዘመናዊ መሣሪያዎች የታገዘ፣ ትክክለኛ እና አስተማማኝ የላብራቶሪ ምርመራ አገልግሎቶችን እንሰጣለን።

 


ተጨማሪ ይመልከቱ


About us

እኛ ማን ነን?

ማይጨው ክሊኒክ በ1962 ዓ.ም የተመሰረተ ከኢትዮጵያ ቀደምት የግል ክሊኒኮች መካከል የመጀመሪያው ሲሆን እስከዛሬ ድረስ የህክምና አገልግሎቱን በሰፊው በመስጠት ላይ ይገኛል።

ማይጨው ክሊኒክ በሃገር ውስጥ ተወዳዳሪ በማይገኝለት ዘመናዊ የቀለበት መሳሪያ አስተማማኝ ንጽህና ያለው የግርዛት አገልግሎት ለህጻናት ፣ ለወጣቶች እና ለአዋቂ ወንዶች በመስጠት ላይ ይገኛል።


  • የወንዶች ግርዛት አገልግሎት

  • ጠቅላላ የሕክምና አገልግሎት

  • የላብራቶሪ ምርመራ



ተጨማሪ ይመልከቱ

ማይጨው ክሊኒክ በአጠቃላይ

1
+
ዓመታት ጥራት ያለው የህክምና አገልግሎት
1
+
ዓመታት ዘመናዊ የወንዶች ግርዛት አገልግሎት
1
+
ደስተኛ ታካሚዎች

ለምን ማይጨው ክሊኒክ?


  • ከ1962 ዓ.ም ጀምሮ ጥራት ያለው አገልግሎት

  • በታዋቂ ባለሙያዎች የተመሰረተ

  • ከ30 ዓመታት በላይ በወንዶች የግርዛት አገልግሎት የታወቅ



ማይጨው ክሊኒክ



ማይጨው ክሊኒክ
በኢትዮጵያ የሕክምና ታሪክ ውስጥ የራሱ አሻራ ያለው አንጋፋ ተቋም ሲሆን፤ በ1962 ዓ.ም በሦስት ዝነኛ እና በሀገራችን የሕክምና ዘርፍ ግንባር ቀደም በሆኑ ባለሙያዎች ፕሮፌሰር ጀማል አብዱልቃድር፣ ፕሮፌሰር ደምሴ ሃብቴ እና ዶ/ር አዱኛ መኮንን ተመሰረተ። 

በአሁኑ ወቅት በ ዶ/ር ግርማ አዳል ባለቤትነት እና ስራ አስኪያጅነት ላለፉት ሦስት አሥርት ዓመታት የታወቀበትን ጥራት ያለው ዘመናዊ የወንዶች የግርዛት አገልግሎት ለህጻናት ፣ ለወጣቶች እና ለአዋቂ ወንዶች በመስጠት በሃገሪቱ ታዋቂነትን አትርፏል።


ተጨማሪ ይመልከቱ


Facebook


Twitter


Youtube


Pinterest


Linkedin

ያግኙን

ማይጨው ክሊኒክ

ሜክሲኮ አደባባይ በፊሊፕስ ህንጻ እና በፌደራል ፖሊስ መካከል የሚገኘው ህንጻ ሁለተኛ ፎቅ።

ይደውሉልን

+251 911 21 02 59 / 0115 51 90 84

ኢሜይል

info@maichewclinic.com

Scroll to Top